0
Downloads
0.1
MB
2013-07-27
በኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፏብሉክ ሕገ መንግሥት እንዱሁም በኢትዮጵያ ሊይ ግዳታ የሚጥለ ዓሇም አቀፌ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች የተረጋገጠውን ሀሳብን በነፃነት የመግሇፅ መብትና ሇዜጎች የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን በተሟሊ መሌኩ ተግባራዊ ሇማዴረግ ከማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ከቴክኖልጂ እዴገት ጋር የሚጣጣም ሕግ ማውጣት በማስፇሇጉ፤ ሀሳብን በነፃነት የመግሇፅና የመገናኛ ብዙሃን መብቶች በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጡ ላልች ሰብዓዊ መብቶችንና ነፃነቶችን ሇማረጋገጥ ያሊቸውን ፊይዲ በመገንዘብ እና በሀገራችን ዱሞክራሲያዊ ሥርዓትን ሇመገንባት የሚዯረገው ጥረት ስኬታማ እንዱሆን መገናኛ ብዙሃን የሚጫወቱትን የማይተካ ሚና በመረዲት ይህን ሁኔታ ሉያስተናግዴ የሚችሌ ሕግ ማውጣት በማስፇሇጉ፤ ጥራቱን የጠበቀና ተዯራሽ የሆነ የመገናኛ ብዙሃን አሰራር እንዱስፊፊ ማዴረግ ሇፇጣንና ቀጣይነት ሊሇው ሁሇንተናዊ ዕዴገት ቁሌፌ የሆነውን በመረጃ የበሇፀገ ህብረተሰብ ሇመፌጠር የሚያስችሌና ሇሀገሪቱ ፖሇቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዕዴገት ከፌተኛ ሚና የሚጫወት መሆኑን በማመን፤ መገናኛ ብዙሃን የሕዝብን ሠሊምና ዯህንነት፣ እንዱሁም ተነፃፃሪ መብቶችና ጥቅሞችን ባከበረ መሌኩ በኃሊፉነት መንቀሳቀሳቸውን ማረጋገጥና በሕግ መሠረት እንዱሠሩ የሚያስችሌ የሕግ ማዕቀፌና ሥርዓት መዘርጋት በማስፇሇጉ፤ በኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፏብሉክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭(፩) መሠረት የሚከተሇው ታውጇሌ፡፡